Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በሥራው — ምህረት ኢተፋ

በሥራው ትክክል በሥራው የማይሳሳት

በሥራው አንድ እንኳን

ሥራው ሥራው እንከን የሌለው (፪x)

የማይሆነውን ነገር አይሆንም እያለ

የማይረባኝንም እየከለከለ

በምድረ በዳ ላይ እኔን እያባበለ