Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በታምራት — በረከት ተስፋዬ

ለእኔ ቀኑ ጨልሞ መስማት እንጂ ማየት አልችል

ጥዋት ልለምን የወጣሁ መሽቶ በሰው ነው ምገባው

ትንሽ ትልቅ መሪዬ የሰው ፍቃድ ማደሪያዬ

የእድሜዬን ግማሽ ቆጠርኩ ጨለማውን ለመድኩ