Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በጥበብህ በችሎታህ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

በጥበብህ በችሎታህ እንዳንተ ያለ ማነው ጌታ (፪x)

ዕውቀትህ የተለየ ፍጥረት እንዳንተ አልሰማ አላየ (፪x)

(አሃሃ) ትልቅ ነህ ብልህም

(አሃሃ) ከዚያም ትልቃለህ

(አሃሃ) ጌታዬ እግዚአብሔር

(አሃሃ) በማን ልመስልህ