አዝማች · Chorus
በተዘጋ ቤት ውስጥ ገብተሃል
ሰላም ይሁን ለኔ ብለሃል
ችግሬን የረሳሁብህ
ልነሳ እስቲ ያምልክህ
በተዘጋ ቤት ውስጥ ገብተሃል
ሰላምህን ለኔ ሰተሃል
ችግሬን የረሳሁብህ
ልነሳ እስቲ ያምልክህ
አዝማች · Chorus
በተዘጋ ቤት ውስጥ ገብተሃል
ሰላም ይሁን ለኔ ብለሃል
ችግሬን የረሳሁብህ
ልነሳ እስቲ ያምልክህ
በተዘጋ ቤት ውስጥ ገብተሃል
ሰላምህን ለኔ ሰተሃል
ችግሬን የረሳሁብህ
ልነሳ እስቲ ያምልክህ