Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በፀሎት — ሃና ተክሌ

ሰውማ የእራሱ ችግር በዝቶበት፥

ያዋየዋል ለጠናበት፤

ለእራሱ መሆን አቅቶት፥

ጭንቀት ሰፎት፤

ማን ሊረዳው ማን አቤት ብሎት

ውይ ሰው አልኩኝ እኔም በችግሬ