Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በውኃ ውስጥ አልፈናል — ወርቅነህ አላሮ

በውሀ ውስጥ አልፈናል አላሰጠመንም

ኦ ይገርማል

ኦ ይደንቃል

በእሳት ውስጥ ሄደናል አላቃጠለንም

ኦ ይገርማል

ኦ ይደንቃል