Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በወንጌል እውነት — ተስፋዬ ጋቢሶ

በወንጌል እውነት ወገቡን ታጥቆ

ስለ ሕይወት ቃል ጸንቶ ተዋድቆ

በጌታ ብርታት የከበበውን ጭፍራ ሰንጥቆ

በጐ ወታደር በድል አለፈ ያንን የሞትን ሸለቆ