Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቤዛ ሆኖልናል — አስራት ሙላቸው

ጨለማው ተገፏል ፅልመት ተወግዷል

ፍርሃት ጭንቀት ሄዷል ጌታ ደርሶልናል

በሞት ጥላ ላለን ብርሃን በርቶልናል

ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛ ሆኖልናል