Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በዘላለም ዙፋን ላይ — ግሩም ታደሰ

በዘላለም ዙፋን ላይ ተቀምጠህ ያለህ

በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ያለህ

ዙፋንህ ተነቃንቆ ተገርስሶ የት ያውቃል

እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነህ