Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በዘለዓለም ዙፋን ላይ — ግሩም ታደሰ

በዘለዓለም ዙፋን ላይ ተቀምጠህ ያለህ

በሰማይም በምድርም ሙሉ ስልጣን ያለህ

ዙፋንህ ተነቃንቆ ተገርስሶ የታለ

እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነህ (፪x)