Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በዘመኔ ሁሉ — ዳግማዊ ጥላሁን

“ሃሌሉያ ሃሌሉያ”

ሁልጊዜ እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ

ምሥጋናው ዘወትር ዘወትር በአፌ ነው (፪x)