Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በዚህች ምድር — ሳሙኤል ንጉሤ

በዚህ ዓለም ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ

ከአንተ ጋር እንደመኖር

በዚህ ምድር ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ

ከአንተ ጋር እንደመኖር

እወደዋለሁ ሕይወቴን እወደዋለሁ

እወደዋለሁ መኖሬን እወደዋለሁ