Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
ብዙ ትቶልኛል
— ብዙ ሙሉጌታ እና ወንጌላዊ ተድላ አሰፋ
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
አዝማች · Chorus
ብዙ ትቶልኛል ብዙ እወደዋለሁ
ብዙ እኔን ምሮኛል ብዙ አከብረዋለሁ
በብዙ ምሥጋና ፊቱ እቀርባለሁ
በብዙ ዝማሬ ጌታን አከብራለሁ