Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በዙፋኑ ላይ — አዜብ ኃይሉ

በዙፋኑ ላይ በማደሪያው ላይ

በክብርና በግርማው

ሳይለዋወጥ ሳይነዋወጥ

እንዲሁ እንደጵና ያለው

ከነችሎቱ ከነብርታቱ የሚኖረው

ኧረ ይሄ ማነው