Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቤዛህ — ተፈራ ነጋሽ

ተኩላው ለምድ ለብሶ እውነትን አለባብሶ

ሲዖል እንዳይከትህ ንቃ በል ወገኔ አስተውል

አምልጥ ከጠላትህ ወዳጅ መስሎ ሳይገድልህ

በጉብዝናህ ወራት አምላክህን አስብ ፈጣሪህን

መዳን በሌላ የለም አትታለል ወገኔ

እዳህን የከፈለው ይልሃል ና ወደኔ