Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ብዙ ምርኮ — ዮሐንስ በላይ

ብዙ ምርኮ እንዳገኘ ሰው

በቃልህ ልቤን ደስ አለው

ብዙ ምርኮ እንዳገኘ ሰው

የሱስ ባንተ ልቤን ደስ አለው

አለው በጌታ ደስ አለው

ውስጤ በጌታ ደስ አለው

አለው በጌታ ደስ አለው

ልቤ በጌታ ደስ አለው