Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቸኮለብኝ ልቤ — ይድነቃቸው ተካ

ሌላ ነገር ታገስ ብትለኝ

ጠብቃለሁ እስኪሆንልኝ

ግን አባቴ ለክብርህ ነገር

በህልውናህ ውሎ ለማደር

ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ

እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ

ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ

አንተን ማየት ክብሬ ጉጉቴ (፪)