Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ችላ አትበል — ዳንኤል አምደሚካኤል

ኧረ ተው ወንድሜ ችላ ችላ አትበል

ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተል

ኧረ ተይ እህቴ ችላ ችላ አትበይ

ሕይወት ቀልድ አይደለም ይብቃ ዝላዩ ጌታን ተከተይ