Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጭንቀቴን ላዋየው — ደረጀ ከበደ

ማለዳ ስነሳ ጭንቀተን ላዋይህ

ነፍሴን ያዛላትን ችግሬን ላሳይህ

ግራ ቀኝም አልልም ምስጥረኛም የለኝ

ኢየሱስ ፈጥነህ ናና ከሀዘኔ ገላግልኝ (፪x)