Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቸርነትህን አዜማለሁ — ዮሴፍ በቀለ

አቤቱ አምላኬ ድንቅ ነህ ፤ ቃላቶች ያጥሩኛል የምልህ

ምሥጋናን ሁልጊዜ አበዛለሁ ፤ ቸርነትህን አዜማለሁ

አምላኬ አንተን የእኔ ጌታ ፤ እገዛልሃለሁ ጠዋት ማታ

አባቴ አንተን የእኔ ጌታ ፤ እኔ አመልክሃለሁ በደስታ