Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
Daniel Amdemichael/Selam/Ersu New — ዳንኤል አምደሚካኤል

እርሱ ነው የደሃ ደግ ወዳጅ የባልቴቶች ዳኛ

ድሃውን ምግቡን የሚያጐርሰው ጾሙን እንዳይተኛ

የተጣለውን አይቶ የማያልፍ ከትቢያ ሚያነሳው

እሩህሩህ ነው ጌታ