Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዳዊት ለእግዚአብሔር — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

ከሚልኮልም አፍ ቢወርድም ስድቡ

ቆነጃጅቱ በንቀት ቢያዩ

እርሱ ግን ካምላክ ነበር ጉዳዩ (2)

ሞትን በህይወት ለለወጠልን የማይሰፈር ውለታ አለብን

በምስጋና ድምጽ እንግባ ሰማይ ወደ ታደገን እንይ ወደ ላይ

ክብር ለእርሱ ይዋረድ የቆመው ለእርሱ ይስገድ