አዝማች · Chorus
ደባል አልፈልግም ኢየሱስ ይበቃኛል
የሕይወት ምንጭ ውኃ አጠጥቶ አርክቶኛል
የእረፍቴ ባለቤት የዘለዓለም ደስታ
አገዘ ድካሜን የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ
የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ
የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ (፪x)
አዝማች · Chorus
ደባል አልፈልግም ኢየሱስ ይበቃኛል
የሕይወት ምንጭ ውኃ አጠጥቶ አርክቶኛል
የእረፍቴ ባለቤት የዘለዓለም ደስታ
አገዘ ድካሜን የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ
የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ
የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ መከታ (፪x)