Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ደግ አረገ — ሶፍያ ሽባባ

ኢየሱስን አምኖ የሕይወቱ ጌታ ንጉሱ ያረገ

(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)

ጌታን በማመኑ እንደ ሃይማኖት ከጂ አርጐ የተቆጠረ

(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)

ቀድሞ ከነበሩት ከባልንጀሮቹ ተለይቶ ሄደ

(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)

ላመነበት ነገር አንገቱን ለካራ ሊሰጥ የጨከነ

(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)