Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ደግ ነህ — ተከስተ ጌትነት

እንዲህ ያለ መውደድ ከቃላት ያለፈ

ስለጠላቶቹ ነፍሱን ያሳለፈ

ፍጥረት በሙሉ ተደንቆ ዋለ

ፍቅር እንዳንተ የለም እያለ

ፀሐይም አለች ብርሃን ለምኔ

መስቀል ላይ ሲውል ደጉ መድህኔ