Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ደጋግሜ — ኑኃሚን ተፈሪ

ለወደድከኝ ከሀጥያቴም በደምህ ላጠብከኝ

ለአባትና ለአምላክህ ካህን እንድሆን ላረከኝ

ላንተ ክብር ይሁን

ከእግዚአብሄር ርቄ በሀጥያት

አቅም ሳጣ የምላቀቅበት

ኢየሱስ በአንተ ቤዛነት ሆኖልኝ