Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ደግነቱ ብዛቱ — ዮሴፍ በቀለ

ደግነቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የጌታዬ

ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ

ደግንቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የአባብዬ

ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ

ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ

ድንቅ ኢየሱስ ለእኔስ ኢየሱስ