Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ደግሞ ቀኑ ሲጨልም — አውታሩ ከበደ

ጠዋት ስነሳ ደስታ ይሆናል

የትላንትናው ሃዘን ይርቃል

እህል ባልበላም ፊትህ ያጠግበኛል

ፀጋህ ከክፉ ይጋርደኛል

ምህረትህ ከፊት ከኋላ ከቦኝ

አቤት ይገርማል ስንቱን አለፍኩት