Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ደጄን ዘግቼ — ቤተልሔም ተዘራ

ደጃፌን ዘግቼ ስልህ አንተ ትሰማኛለህ (፪x)

በስውር የነገርኩህን በግልጽ ትቀፍለኛለህ (፪x)

እገባለሁ በሬን እዘጋለሁ

ልቤን ደግሞ ላንተ አሳይሃለሁ (፪x)