Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ድል ነሳ — የተለያዩ ዘማሪያን

የጌቶች ጌታ ነው ኢየሱስ የማመልከው (፫x)

አታልቅስ ብሎ ከሃዘኔ ያጽናናኝ

ከጐኔ ቆሞ ያበረታኝ (፪x)

መጽሃፉን ወስዶ ማኅተሙን የፈታ

የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ

ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ