ቁጥር 1 · Verse 1
የሕይወቴንም ምእራፍ አቅጣጫ የለወጠ
ድንጋይ ልብ ወስዶ ስጋ ልብ የሰጠ
ድቅድቅ ጨለማ ሕይወቴን ያበራ
የእርሱን ውለታ ዳግም ዳግም ላውራ