ቁጥር 1 · Verse 1
ለመቆሜ የምሰጠው ምክንያት አንድ ነው
አንድ አምላኬ መዳኛዬ ኢየሱስን ነው
አልተወኝም ታድጐኛል ጌታዬ (ጌታዬ)
እጄን ይዞ እንዳልወድቅ ከላላዬ
እንዳልገኝ የጠፋው ሰው ነበርኩኝ
በሃጣቴ በብዛቱ የረከስኩኝ
የሰውን አይን እንኳን ለማየት የፈራሁ
ጉዳቴን እንጂ ጥቅሜን የረሳሁ በሕይወቴ (በሕይወቴ)
ቁጥር 1 · Verse 1
ለመቆሜ የምሰጠው ምክንያት አንድ ነው
አንድ አምላኬ መዳኛዬ ኢየሱስን ነው
አልተወኝም ታድጐኛል ጌታዬ (ጌታዬ)
እጄን ይዞ እንዳልወድቅ ከላላዬ
እንዳልገኝ የጠፋው ሰው ነበርኩኝ
በሃጣቴ በብዛቱ የረከስኩኝ
የሰውን አይን እንኳን ለማየት የፈራሁ
ጉዳቴን እንጂ ጥቅሜን የረሳሁ በሕይወቴ (በሕይወቴ)