Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ድንቅ ነው ያረገው — ዮሐንስ በላይ

ድንቅ ነው ያረገልኝ ጌታ ለእኔ

ድንቅ ነው የሰራልኝ ኢየሱስ ለእኔ

ምን ብዬ ልናገረው

ምን በዬ ልመልሰው

ውለታው እጅግ ብዙ ነው

ምን ብዬ ልናገረው