Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ድንቅ ሥራ — ደረጀ ከበደ

ኮረብታውን ወጥቼ እፎይ አልኩኝ

ድንቅ የሆኑ ፍጥረታትን እያየሁኝ

ብቻዬን ነኝ ለማለት አልደፈርኩም

በዙሪያዬ አጫዋች አላጣሁም