Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ደራሽ — አቤነዘር ታገሰ

ደራሽ አለ ካህናችሁ

ከኢየሱስ ውጪ ማን አለ

ጠበቃ አለ ካህናችሁ

ከአባቴ ውጪ ማን አለ

አንድ እርምጃ ቀርቶ በእኔና በሞት

ጣልቃ ገብቶ አዳነኝ ድንገት በድንገት(፪)