Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ድረስልኝ — ታምራት ሃይሌ

በጉድለት ነው የምመላለሰው

የሞላሁኝ እመስላለሁ ለሰው

ያውቀው የለ ጌታ ውስጤን ዘልቆ

ግብዝነት የትም አይሄድ ርቆ