Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ድረስለት — ተከስተ ጌትነት

እልፍ ጥያቄ እልፍም ችግር

ታቅፎ የኖረ ሳያንገራግር

ችግሩን ቻል አድርጎ

ጌታ ይበልጣል ብሎ

ሲያመልክ ባደባባይ

ይሰማ በአንተ ዘንድ ይታይ