Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ደስ ይበለን — መቅረዝ የወጣቶች አገልግሎት

መላዕክት ዘመሩለት ሰማይም ደመቀ

ኢየሱስ መወለዱ ለድሆች ታወቀ

መንፈስ የጸለለው የከበረው ህጻን

መድህን ተወለደ ከኃጢአት ሊያወጣን