Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ደስታ ለዓለም

Desta Lealem

3:53 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ታላቅ ምሥራች ተሰማ

ለነበርነው በጨለማ

አዳኝ ንጉሥ ተወለደ

ፍቅር ከሰማይ ወረደ (፫x)

ደስታ ለዓለም አዳኝ መጥቷል

ምድር ተቀበዪው

ልባችሁን አዘጋጁ

ሰማይና ምድር በአንድነት ዘምሩ

መዝሙር መዝሙር ለሕፃኑ

ኦ ሆሆ (፯x) (ለህጻኑ)

ኦ ሆሆ (፱x)

የዓለም ገዢ ጻድቅ ፈራጅ

ሕዝቡን ሊያገለግል

የክብሩን ኃይል የጽድቁም ምንጭ

ፍቅር ከላይ ወርዷል (፪x)

ፍቅር ፍቅር ከላይ ወርዷል

የክርስቶስ ልደት (፰x)

ክርስ ክርስ ክርስቶስ ልደት (፰x)

ኦ ሆሆ (፰x)

ታላቅ ምሥራች (፪x)

ታላቅ ታላቅ ምሥራች ተሰማ

ታ ታልቅ

ታታታታላቅ ምሥራች

ታታላቅ ታላቅ ምሥራች ተሰማ

ታላቅ ምሥራች ተሰማ

ለነበርነው በጨለማ

አዳኝ ንጉሥ ተወለደ

ፍቅር ከሰማይ ወረደ

መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ይሁንላችሁ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ