Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ደስታዬ ፍጹም ይሆናል — ዮሐንስ ግርማ

በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ

የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ

ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ

ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ

በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ

እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ