Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዲያቢሎስ ምነው ቸኮለ — ታምራት ሃይሌ

ዲያቢሎስ ምነው ቸኮለ ሊውጠን እየከጀለ

መሰለኝ ቀኑ ሊደርስ የሰይጣን መንግስት ሊፈርስ

በእርግጥ ቀኑ ደርሶ ነው የሚይዘው ግራ ገብቶት ነው (፫x)