Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዲያቢሎስን ተቃወሙ — አገኘሁ ይደግ

ዲያቢሎሰን ተቃወሙት ከናንትም ይሸሻል

ወደ እግዚያብሔሀር ቅረቡ ወደ እናንተ ይቀርባል

በጸሎት ፅኑ ሁል ጊዚ አሳስቡት

የሚያስጨንቃችሁን በእርሱ ላይ ጣሉት