Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ድል ነው የሚታየኝ — መስፍን ጉቱ

ምንም ሃያል ቢሆን ሰልፉ የበረታ

ክንዱን ሰበረልኝ የይሁድ አንበሳ

ከሁኔታ በላይ ልይ እንጂ አሻግሬ

ጌታ ይስለመደኝ ሁሌ ድል ነው ለኔ