ቁጥር 1 · Verse 1
ቤትህን ሊሰራ የተመረጠው
የተወደደ ጥበብ የሞላው (፪x)
ክብር ሲሆንለት ዝና ሲተርፈው
የአባቶቹን አምላክ እንደማያውቀው
ጣዖት አምልኮ ሞት ሆነ ፍጻሜው