Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እፈልግሃለሁ — ብሩክ ገብረጻዲቅ

ጌታ ካንተ ጋር ነው ህይወት ጣእም ያለው

አጣፍጠው ህይወቴን በመገኘትህ

ጌታ ካንተ ጋር ነው ኑሮ ትርጉም ያለው

አጣፍጠው ህይወቴን በመገኘትህ

ነፍሴ ተጠምታለች ያንተን ህልውና

ሁሉም ነገር ቀርቶ መኖር ካንተ ጋራ

ነፍሴ ተጠምታለች ያንተን ህልውና

ሁሉም ነገር ቀርቶ መኖር ካንተ ጋራ