Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እፈልግሃለሁ — ዳንኤል ጥላሁን

እጄን ከፍ አድርጌ ለአንተ አነሳለሁ

ርሃቤም ጥማቴም ናፍቆቴም አንተን ነው

በሕይወቴ አክብረው እየሱስን አድምቀው

ጌታ መንፈስ ቅዱስ እፈለግሃለሁ