Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እፈልግሃለው — ዳዊት ጌታቸው

አንተ የልቤ ረሃብ የነፍሴ ጥማት

ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት

ከምትገኝበት

በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለሁ

ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ

እፈልግሀለሁ