Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አግዚአብሔር — ሃና ተክሌ

በሰማይ በምድር አቻ የለህ

ወሰን ልኬት የለው ግዛትህ

ክብርህ ሰማያትን ሸፍኖ

ላይደረስበት አለ ገኖ