Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ — እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

ጨለማዉ ከብርሃኔ በላይ አይደለም

ህመሜ ከመድኃኒቴ በላይ አይደለም

እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ

እግዚአብሔር ነው መድኃኒቴ