Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔርን አየሁ — አስቴር አበበ

ለሁሉ ነፍስ ዘሪ ነህ

ፍጥረት ያላንተ ባዶ ነው

በአፍህ ቃል ጸንቶ ቆሟል ሁሉ

አንድ ብሎ ቢራመድ በአንተ ነው

ሁሉ ባዶ ጨለማ አንዳች በማይገኝበት

ከሌለው ይህን ሁሉ ሞልተሃል አቤት ችሎታህ ያስብላል